በአንድ አመት የተማርኩትን የYouTube Automation ሚስጥር በ 9 ደቂቃ ልንገራችሁ | YouTube Automation In Ethiopia

13 Просмотры
Издатель
Telegram Channel Link: https://t.me/miftahseids
በአንድ ዓመት ውስጥ ከዩቲዩብ አውቶሜሽን (YouTube Automation) ጋር የነበረኝን ቆይታ እና ዋና ዋና ሚስጥሮች በዚህ አጭር ቪዲዮ አጠቃልዬ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። ብዙዎች የሚሳሳቱባቸውን እና ሰብስክራይብ ወይም ቪው እንዳያገኙ የሚያደርጓቸውን ስህተቶች በመለየት፣ እንዴት በዘዴ ማደግ እንደሚቻል እንወያያለን።
ይህ ቪዲዮ ለጀማሪዎችም ሆነ ቀድሞ ለጀመሩ፣ ነገር ግን ለውጥ ለማይሰማቸው ወገኖቼ ትልቅ ትምህርት ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።


⏳ሙሉ የኮርስ ታይምላይን (Timeline)

00:00 - Introduction
00:39 - Understand Automation
01:58 - No Best Niche
02:28 - Quality Over Quantity
03:15 - YouTube Is long Term Game
03:48 - Don't Choose Board Niche
05:09 - Script and Voice
06:21 - Don't Blame The Algorithm



ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like ማድረግ እና Subscribe ማድረግ እንዳትረሱ!




#youtubeautomation #ethiopianyoutubers #የዩቲዩብሚስጥር






























YouTube Automation Ethiopia, የዩቲዩብ አሰራር, እንዴት ዩቲዩብ ላይ ገንዘብ መስራት ይቻላል, የዩቲዩብ ሚስጥር, Content Creation Ethiopia, Make Money Online Ethiopia, YouTube Growth Strategy Amharic, የዩቲዩብ አውቶሜሽን, Passive Income Ethiopia, Digital Marketing Amharic, የዩቲዩብ ስኬት, ቪዲዮ አሰራር, Ethiopian YouTubers, YouTube Tips Amharic
Категория
YouTube и Shorts
Комментариев нет.