በስልካችሁ ብቻ በቤት ውስጥ ሆናችሁ ገንዘብ መስሪያ መንገድ! | What is Affiliate Marketing?

2 Просмотры
Издатель
ሰላም ጤና ይስጥልኝ! እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ።

በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ምንም አይነት የራሳችሁ ምርት ሳይኖራችሁ፣ በስልካችሁ ብቻ የሌሎችን ሰዎች/ድርጅቶች ምርት በማስተዋወቅ በቤት ውስጥ ሆናችሁ ገቢ ማግኘት የሚያስችላችሁን ስለ Affiliate Marketing (አፊሊየት ማርኬቲንግ) ሙሉ ማብራሪያ ይዤላችሁ መጥቻለሁ።

ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት Like፣ Share እና Subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ!

Категория
Партнёрские программы
Комментариев нет.